Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ስዊድን የሕግ ታራሚዎችን ለማረምና ለማነጽ የሚደረገውን ጥረት እንድምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን የህግ ታራሚዎችን አርሞ እና አንጾ ለማውጣት እንዲሁም በማሰልጠኛ ተቋሙ ብቁ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት እየተደረገ ያለውን ጥረት አንደምትደግፍ ገልጻለች፡፡
በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄነሪ በአሌሊቱ ከተማ የሚገኘውን…
170 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ ከህዳር 9 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 137 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 33…
ሚኒስቴሩ ለሶማሌ ክልል 400 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ለሚካሄደው የግብርና ስራ የሚያግዙ 400 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ ሙሃመድ በሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው…
ልማት ባንክ ለግብርና ሜካናይዜሽን የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን ለደንበኞች አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ ያቀረባቸውን የሰብል ማጨጃና መውቂያ መሳሪያዎች አስረከበ።
በርክክቡ ስነ-ስርዓቱ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አስፋው አበራ እና በአዲስ…
ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመረጃ ጄኔራል መኮንኖች በሠላም እና ፀጥታ ዙሪያ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡
በመድረኩም ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በሌሎች ዘርፎች ተባብረው እንደሚሰሩ ሁሉ በሰላምና…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሶማሌ ክልል 110 የውሃ ፓምፖችን ለገሰ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ማስተዋወቂያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የመስኖና ቆላማ አካባዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…
አቢሲኒያ ባንክ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተጣራ እና 4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የአቢሲንያ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ…
የቡሬ የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቡሬ የተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር በባሕርዳር ተካሄደ ።
ፓርኩ የክልሉን አርሶ አደር ሸክም በማቅለል ሚናው ላቅ ያለ መሆኑ ተነግሯል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በቦንጋ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛ የፌዴሬሽኑ አባል በመሆን የተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል በቦንጋ ከተማ ተከበረ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በክልሉ በሚገኙ ህዝቦች መካከል አንድነት፣ እኩልነትና…
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 234 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 234 ተማሪዎች አስመረቀ።
ተማሪዎቹ በሕክምና እና ጤና በቅድመ እና ድህረ ምረቃ ዘርፎች የሰለጠኑ መሆናቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።
ከተመራቂዎቹ መካከል 123ቱ…