Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰላም የጋራ አጀንዳና መዳረሻችን ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሰላም ምክር ቤት መመስረቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡   በምስረታ ጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም÷ ሰላማዊ ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው…

ዩኒሴፍ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለውኃ ተቋማት ጥገና የሚውል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀጥታ ችግር ለወደሙ የውኃ ተቋማት ጥገና የሚውል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩኒሴፍ በፀጥታ ችግር የወደሙ 453 የውኃ ተቋማትን መጠገን…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር  ቤቱ  አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷ጉባዔው የሰላም ስምምነት በተደረሰበትና የዜጎችን የምግብ…

17ኛው ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በአዲስአበባ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሔደው 17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ዛሬ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆው ጉባዔው÷ አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ነው…

የተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሊ ጁንሁዋ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ዋና ጸሐፊው አዲስ አበባ ሲገቡ…

ከንቲባ አዳነች በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የ90 ቀናት እቅድ ተግባራት አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የ90 ቀናት እቅድ ተግባራት አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በጉብኝታቸው÷ በክፍለ ከተማው በ90ቀናት እቅድ ተካተው ወደ ተግባር…

ኦሮሚያ ባንክ በዓለም አቀፍ የባንክ ሥራዎች ከ279 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ባንክ በ2014 ዓ.ም በዓለም አቀፍ የባንክ ሥራዎች ከ279 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ55 በመቶ ዕድገት ማሳየቱ ነው የተገለጸው፡፡ የኦሮሚያ…

ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህል ድጋፍ ተደራሽ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እና ህወሓት ያደረጉትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህልና ከ360 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተደራሽ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሺፈራው…

ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የዲፕሎማሲ ጫናዎች ውስጥ መሆኗን በመገንዘብ ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ያላት ተሳትፎ ላይ…

ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን ድረስ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሥራ አስፈፃሚ ያሲን ዓሊ እንደገለጹት÷ ከአላማጣ -ቢሶበር ያሎ…