Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ዜጎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በክልሉ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያዎች ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት…

በመዲናዋ ለቀጣይ ሶሰት ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “ከተማዬን አፀዳለሁ፤ ፅዳትን ባህል አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆይ  የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ንቅናቄውን…

አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲድ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉዋክ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም አምባሳደር ነቢል ለአማካሪው በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሰላምን…

17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ ተካሄዷል። በጉባኤው ኢትዮጵያን በመወከል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ተሳትፎ አድርጓል። አቶ ደመቀ…

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያስገነባቸውን ኅንጻዎች አቶ ኡሞድ ኡጁሉ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን የግንባታ ፕሮጀክቶች አጠናቆ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ዛሬ አስመርቋል፡፡ ኀንፃዎቹ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችን፣ ማደሪያ ዶርሚተሪዎችን እና ሌሎች…

“ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል”- የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትግራይ ህዝብ የሰላም አየር መተንፈስ ጀምሯል፤ ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል” ሲሉ የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በትግራይ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በሰላም ስምምነቱ እጅግ መደሰታቸው ገልጸው÷…

የጋና የውጭ ጉዳይ ቢሮ የቴክኒክ ኮሚቴ ልዑካን በሳይንስ ሙዚየም ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋና የውጭ ጉዳይ ቢሮ የመጡ የቴክኒክ ኮሚቴ ልዑካን በሳይንስ ሙዚየም ተገኝተው ለዕይታ ክፍት የሆኑ ምርትና አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡ ጎብኚዎቹ በሰጡት አስተያየት በኢመደአ በሚገኘው ኢትዮ-ሰርት ዲቪዥን በሀገሪቱ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይከሰት…

ኢትዮጵያ የመሰረተ ልማት ግንባታ ተሞክሮዋን አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ “በአፍሪካ ኅብረት የመሠረተ ልማት ግንባታ ፕሮግራም ሥር የምስራቅ አፍሪካ ክልላዊ ፕሮጀክቶች እና ቻይና በሚል በተዘጋጀ የውይይት መርሐ ግብር የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፍለዋል። በመርሐ ግብሩ…

1 ሺህ 124 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1 ሺህ 124 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ ዛሬ በተደረጉ በረራዎች መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ከትናንት በስቲያ 1 ሺህ 21…

አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ ኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት 17ኛ ልዩ የመሪዎች ስብሰባ ላይ…