Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዶክተር ሊያ ከ60 በላይ የመድሃኒት ዓይነቶች የሚያመርተውን ሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘውን የሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም÷ የሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ የሚያመረታቸው የመድሃኒት ምርቶች ከመጋዘን ጀምሮ እስከ…
ቢሮው የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ አስተላልፏል፡፡
ቢሮው ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት አገልግሎት ያልሰጡ፣ በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ እና ለተጠቃሚ ተላልፈው…
ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን ከ269 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለማዘመን ስምምነት ፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሕንጻን ለማደስና ለማዘመን የሚያስችለውን ስምምነት ፈረመ፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት፥ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና…
የአየር ንብረት ለውጥ ለአፍሪካ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ለችግሩ መፍትሔ ማፈላለግ ያስፈልጋል – አቶ ዑመር ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በተለይ ለአፍሪካ የህልውና ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ ለችግሩ መፍትሔ ማፈላለግ እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን ገለጹ፡፡
ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለው የግብርና የ15 ዓመት የኢንሹራንስ…
የደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደርባ ሲሚኒቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ቡድን ከተባለው የቻይና ኩባንያ በደርባን የሲሚንቶ ፋብሪካ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱ በሃገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሰረት…
21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት ለሰላም ስምምነቱና ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡
የጥምረቱ አባላት ይህን የገለጹት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የሀገራትና የዓለም…
የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን የዲጅታል ስኬት ለማሳየት መልካም አጋጣሚ እንደሚፈጥር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንቶኒዮ ፔድሮ ጋር በኒጀር ኒያሚ ተወያይተዋል፡፡
አንቶኒዮ ፔድሮ የዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር…
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው በሰሜን ወሎ ዞን ለሚገኙ ወገኖች 25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚየወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ በሃብሩ፣ ጉባላፍቶ እና ቆቦ ከተማ አካባቢ ችግር…
ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር ሀዋሳ ከተማን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር የዘንድሮውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የምታስተናግደውን ሀዋሳ ከተማ ጎብኝተዋል፡፡
በዚህም በከተማው የተሰሩ መሰረተ ልማቶችና እና…
ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአፋር ክልል በመጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ወገኖችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ፡፡
ዛሬ በተጀመረው የመጀመሪያ ዙር ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ በአፋር ክልል÷ ሠመራ፣ ሎጊያ…