Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ከቴሌ ብር ጋር የተሳሰር የመገበያያ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከሲኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጅስ ጋር በመተባበር ማህበረሰቡን በቀላሉ መገበያየት የሚያስችል ከቴሌ ብር ጋር የተሳሰር የመገበያያ ተሞክሮ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ይፋ የተደረገው አዲሱ የቴክኖሎጂ አሰራር ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነ መልኩ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ቀጣይ ልማት ለማሸጋገር ፖሊሲዎችን በድጋሚ ማየትና መከለስ ያስፈልጋል – ለሊሴ ነሜ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ቀጣይ ልማት ለማሸጋገር ፖሊሲዎችን በድጋሚ ማየት እና የፖሊሲ አቅጣጫዎችን መከለስ አስፈላጊ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የልዩ ኢኮኖሚክ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንሳ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የከተማ አስተዳደሩን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻልና ለማዘመን “አዲስ አበባን…

“አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓት ለውጥ” በሚል ርዕስ ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓትለውጥ” በሚል ርዕስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ሠጡ፡፡ ሥልጠናው የተሰጠው በአፍሪካ የአመራር ልኅቀት ማዕከል መሆኑን…

2ኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣…

እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው – ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ገለጹ፡፡ ዋና አዛዡ በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጅነሪግ ግቢ ባቦጋያና በመከላከያ ኢንጅነሪግ ኮሌጅ…

1 ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመላሾቹ ውስጥም 1 ሺህ 10 ወንዶች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 9 ወንድ እና 2 ሴት ታዳጊዎች መሆናቸው…

ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራር  ያስፈልጋል-ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰብ ድንገተኛ ጤና አደጋዎችን መቋቋም የሚችል  ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት ቅንጅታዊ አሰራር ያስፈልጋል ሲሉ  የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚስተዋሉ የጤና ድንገተኛ አደጋዎችን …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ተናገሩ። አየር መንገዱ ለዳግም በረራ መዘጋጀቱ በክልሉ የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽነትን…