Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሚኒስቴሩ ከአምራች ዘርፉ 562 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአምራች ዘርፍ 562 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሚኒስትሮች እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ባለበት ወቅት ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንደገለፁት÷ እሴት ጨምሮ ወደ…
ኮሚቴው በዓየር የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ የሚያስችለውን የሙከራ በረራ ዛሬ ወደ ሽረ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከሁለት ዓመት በኋላ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን የሙከራ በረራ ዛሬ ወደ ሽረ አውሮፕላን ማረፊያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከሁለት…
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብአዊ ዕርዳታ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።
ተሽከርካሪዎቹ በጎንደር አድርገው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውንም ነው የገለጸው።
አልሚ ምግቦቹ በቀጣዮቹ ቀናት ውስጥ ለህብረተሰቡ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሦስተኛ ደረጃ ሕክምና ለሚሰጡ የጤና ተቋማት ብድር ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቁና በውጭ ሀገራት የሚሰጡ የሦስተኛ ደረጃ የሕክምና አገልግሎቶችን በሀገር ውስጥ መስጠት ለሚችሉ የጤና ተቋማት ብድር መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
ሦስተኛ ደረጃ (ተርሸሪ ሌቭል) ሆስፒታል ዘመናዊ መሣሪያዎችን…
ሚኒስትሮች እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ…
በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋትን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር ተካሔደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሸበዲኖ ወረዳ በፉራ ቀበሌ የሌማት ትሩፋትን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር ተካሔደ፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
መርሐ ግብሩ…
አቶ ርስቱ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ እና ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድእና ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ተወካዮች ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የሴቶችና ህጻናትን ህይወት ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 200 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር 200 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለአዲስ አበባ ከተማ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት÷ የድጋፉ ዓላማ በከተማዋ የተጀመረው የከተማ ግብርና እያሳየ…
ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታዳጊዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን የሚሰጠው ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል ወይም “ዲጂ ትራክ” አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
በአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ እና…
በደብረ ብርሃን ከ100 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
ማስፋፊያው በ75 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑ ተገልጿል።
የከተማዋ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት…