Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሰላምና ብልጽግናን ለማስቀጠል ሲባል ጦርነትን ማስቀረት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕግ እና ስርዓት በሀገሪቱ እንዲከበር የሚደረግ ማንኛውም ድርድር የሚጎዳ አድርጌ አለወስደውም ሲሉ ጠቅላዩ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ…
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ዓለም አቀፋዊውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር ችሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠመውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡
ጠቅላይ…
በተወሰዱ ዋጋ ማረጋጋት ሥራዎች የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት እየወሰደ ባለው ገበያ የማረጋጋት ሥራ ባለፉት አራት ወራት የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ በመሔድ ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ የአቅርቦት…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብስባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡
አሁን ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
አቶ አደም ፋራህ በጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎብኝተዋል፡፡
በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጊምቦ ወረዳ በወጣቶች እየተከናወነ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ እና…
በአፋር ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ÷አፋር ክልል የበርካታ ተፈጥሮ ሃብቶች መገኛ አካባቢ መሆኑን…
ኢትዮጵያና ኬንያ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ሕዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ሽብርተኝነት፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስመምተዋል፡፡
ስምምነቱን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ…
የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ገለጸ
አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ችግር የተጎዱ ወገኖችና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።
የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ በሺር ሼኽ ሰዒድ ዛሬ…
11ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባዔ ነገ ይጀመራል
አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባዔ ነገ እና ከነገ በስቲያ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት ኤዳኦ አብዲ እንደገለጹት÷…
“ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት ይጠበቅበታል – ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት እንደሚጠበቅበት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡
የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነትን በተመለከተ የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት አካሂደዋል።
የፌዴራል ተቋማት…