Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ምርቶች ለማሳደግ በትብብር እንሠራለን – የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ምርቶች ለማሳደግ በትብብር እንደሚሠሩ የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሺንያንግ ሊ ገለጹ፡፡
ሺንያንግ ሊ ÷ የፕሮጀክቱ ተቀዳሚ ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን የመሠረተ ልማት ዝርጋታ የጥራት…
ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗን የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ ተናገሩ፡፡
በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የፕሬዚዳንቱ…
የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በዋግኽምራ ዞን ለ42 ሺህ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ዞን ለሚገኙ 42 ሺህ ወገኖች የሚውል ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ ድጋፍ ማድረጉን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
በዞኑ ዝቋላ ወረዳ፣ ፅፅቃ ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ እና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 30 ሺህ ወገኖች…
ፈጣን፣ ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ አገልግሎትን ማግኘት የዜጎች መብት ነው- የኦሮሚያ ክልል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጣን፣ ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ አገልግሎትን ማግኘት የዜጎች መብት ነው ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
በመግለጫው በአንድ አገር ውስጥ በህዝብ ፈቃድ ስልጣን የያዘው መንግስት ለፖለቲካ ኢኮኖሚ ዕድገትና…
በሪል እስቴቶች የሚገነቡ ቤቶች ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ታሳቢ ማድረግ አለባቸው- የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሪል እስቴቶች የሚገነቡ ቤቶች ከፍተኛ ገቢ ያላቸውን ብቻ ሳይሆን መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ታሳቢ ያደረጉ መሆን እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሀገሪቱ ካሉ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ዘርፉን…
የተሰረዘው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ነገ እንደሚወጣ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ምክንያት ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በነገው ዕለት እንደሚወጣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡
በጉዳዩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ቤቶች…
መንግሥት በኢስታንቡል ከተማ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግሥት በትናንትናው ዕለት በቱርክ ኢስታንቡል ኢስቲካል ጎዳና ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡
በጥቃቱ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
በተፈጸመው የሽብር…
ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዴሽ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዴሽ አምባሳደር ናዝሩል ኢስላም ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በኢትዮጵያ በፀሐይ ሃይል፣ በሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ መዋዕለ ነዋያቸውን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪይ ይሰጣሉ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ።
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ነገ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም…
የኬንያ የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ብሔራዊ የደህንነት አገልግሎት የውጭ ደህንነት ዳይሬክተር ዶ/ር ሰይፍ ሳሊም ሱለይማን የተመራ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል፡፡፡
ልዑካን ቡድኑ በኢመደአ በነበረው ጉብኝት በሳይበር ደህንነት እና ሳይበር ቴክኖሎጂ ልማት…