Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይዋል፡፡ በውይይታቸው ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ የጃፓን ሕዝብ እና መንግሥት ለአማራ ክልል ልማት እያደረጉት ያለውን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡ አምባሳደር ኢቶ…

የተመድ ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድርጅቱ በአደጋ ጊዜ የደህንነትና አቅርቦት ዳይሬክተር ሾኮ ሺሞዛዋ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተሯ በጋምቤላ ክልል በድርጅቱ ድጋፍ በመከናወን…

በደቡብ ክልል በ679 ሚሊየን ብር የተገነቡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ679 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች መመረቃቸውን የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ ገለፀ። ተገንብተው ከተጠናቀቁ ከ12 በላይ ፕሮጀክቶች መካከል በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ ኮንስትራክሽንና…

የኢትዮጵያ እና የጂቡቲን የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ ፎረም ተመሠረተ

አዲስ አበባ ህዳር 4፣2015 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እና የጂቡቲን የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ የቢዝነስ ለቢዝነስ እና የመንግሥት ለቢዝነስ ፎረም ተመስርቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የመንግስት ሀብት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ የተመራው ልዑክ…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በናይሮቢ ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በኬንያ ናይሮቢ ለቀናት ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡…

ለመልሶ ማቋቋም የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሲካሄድ በነበረው ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ለማቋቋም የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ…

በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመልሶ ግንባታ 21 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመልሶ ግንባታ 21 ሚሊየን ብር ለግሰዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ÷በድጋፍ አሰባሰብ ማጠቃለያና የምስጋና መርሃ ግብር ላይ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ የዳያስፖራ አባላትና አደረጃጀቶች…

የመስኖ ፕሮጀክቶች በወቅቱ እንዲጠናቀቁ የክትትልና ቁጥጥር ሥርዓት ይዘረጋል-ኢ/ር አይሻ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸውጊዜገደብ እንዲጠናቀቁ የክትትልና ቁጥጥር ሥርዓት ይዘረጋል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂር አይሻ መሐመድ ተናገሩ፡፡ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ዲዛይን ማድረግ፣ መገንባትና ማስተዳደር ብቻ ሳይሆን የግብርና ልማቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡   ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ "የከተማ አስተዳደራችን በተለያዩ አካባቢዎች በ 2 ነጥብ…

የሰላም ስምምነቱ የኢትዮጵያን የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን የማሳደግ አዎንታዊ ሚና አለው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት እና ህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት የኢትዮጵያን የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በማሳደግ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ…