Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በባህር ዳር በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባ የዘይት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዩኒሰን ዘይት ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡   በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ስትራቴጂካዊ አጋርነት የፖሊሲ ነፃነትን በማክበር መርህ ላይ የተመሰረተ ነው -አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ስትራቴጂካዊ አጋርነት የፖሊሲ ነፃነትን በማክበር መርህ ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ፡፡   የዓለም አቀፍ ልማት ፕሮሞሽን ማዕከል የምረቃ ስነ-ስርዓት ትናንት በቤጂንግ የተከናወነ…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ መርሐ ግብሩ “አዲስ አበባ ህብረ-ብሔራዊት የሰላም እና የፍቅር ከተማ” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት…

ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር በመሆኗ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

“ኢትዮጵያ  በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው  ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል ነው” – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ  በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው  ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ከታሪክና ተግባራዊ ልምምድ አንጻር…

የሰላም ስምምነቱ በታቀደለት መንገድ እንዲፈጸም መንግሥት እየሠራ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው የሰላም ስምምነት በታቀደለት መንገድ እንዲሄድ ለማድረግ የኢትዮጵያ መንግሥት እየሠራ ነው። በዚህም መሠረት በመከላከያ ሥር ወዳለው አብዛኛውየትግራይ አካባቢ እርዳታ እንዲደርስ እየተደረገ ነው። ወደተለቀቁት አካባቢዎች መሠረታዊ አገልግሎቶች ቀስ በቀስ እየተጀመሩ ነው።…

በጭሮ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ አደጋው የተከሰተው ከሐረር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከመኤሶ ሁሴን ወደ ጭሮ በመጓዝ ላይ…

የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረጉ ሂደት በውስን የውጭ ባንኮች ብቻ እንደሚጀምር ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረጉ ሂደት ውስን ቁጥር ባላቸው የውጭ ባንኮች ብቻ የሚጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዥን ምክትል ገዥ ሰለሞን ደስታ…

11 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ ግለሰቦች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ደላሎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ተነሺ ነን በማለት ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት 11 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ ዘጠኝ ግለሰቦች፣ ወንጀሉ እንዲፈፀም ሁኔታዎችን አመቻችተዋል በተባሉ ሦስት የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና በ3 ደላሎች ላይ ምርመራ እያካሄደ…

ለሦስት ቀናት ክፍት ሆኖ የቆየው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለህብረተሰቡ ክፍት ሆኖ የቆየው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ተጠናቀቀ፡፡ የኤክስፖው ዓላማ ኢትዮጵያ ያሏትን የማዕድን ሀብት እና ቴክኖሎጂዎች ለዓለም ለማስተዋወቅ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም…