Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አወል አርባ በሰብዓዊ እርዳታ ላይ በኢትዮጵያ ከጀርመን ምክትል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጀርመን ምክትል አምባሳደር ሄይኮ ኒትስሽክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ጀርመን በአፋር ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማድረግ በምትችልባቸው ጉዳዮች ላይ…

በተለያየ ምክንያት ግንባታቸው ቆሞ የነበሩ የመንገዶች ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከወሰን ማስከበር እና ከፋይናንስ ጋር በተያያዘ ችግር ግንባታቸው ቆሞ የነበሩ ሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ፡፡ በዚሁ መሰረት÷ የቃሊቲ - ቱሉ ዲምቱ ዐደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እና ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ…

አፍሪካውያን ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል የአህጉሪቷ አምባሳደር ሆነው ሊሰሩ ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ረገድ የአህጉሪቷ አምባሳደር ሆነው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ “ወጣቶችን በአድቮኬሲ ስራዎች በማሳተፍ የአየር ንብረት ለውጥ ችግሮችን…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በ2ኛ አመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚህም መሰረት ፥ የጥቁር ህዝቦች ነፃነትና የጀግንነት ማሳያ አርማ የሆነው የአድዋ ሙዚየም የኪነጥበብ ስራ ላይ ተወያይቶ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተወክለው…

የአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ የቀብር ሥነ ስርዓት በድሬዳዋ ከተማ ተፈፀመ፡፡ አርቲስት ዓሊ ቢራ ከአባቱ አቶ መሐመድ ሙሣ እና ከእናቱ ወይዘሮ ፋጡማ ዓሊ በ1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ ገንደ ቆሬ እንደተወለደ የሕይወት ታሪኩ…

ዓሊ ቢራን ማጣት የሚያሳዝን ቢሆንም ሥራዎቹንና ራዕዩን የማስቀጠል አደራ አለብን – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓሊ ቢራን ማጣት የሚያሳዝን ቢሆንም ሥራዎቹንና ራዕዩን የማስቀጠል አደራ አለብን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት…

በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በአሶሳ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በአሶሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የተሰሩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በግብርና ምርምር ማዕከሉ እየተከናወኑ…

አንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ አሻራ ትቶልን አልፏል – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ አሻራ ትቶልን አልፏል ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ፡፡ የአርቲስት አሊ ቢራ የአስክሬን የሽኝት መርሐ- ግብር በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ- ግብሩ…

በኢትዮ- ኬንያ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሥራ በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ- ኬንያ የኮንቨርተር ስቴሽንና የማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ላይ ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሥራ በዛሬው ዕለት በስኬት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጁ አቶ ቴዎድሮስ አያሌው እንገደለፁት፥…

ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ ክኅሎት ሥልጠና የብቃት ማረጋገጫ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ፣ ሥልጠና እና ቴክኖሎጂ ማዕከልነት የብቃት ማረጋገጫ ማግኘቷን የሥራ ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ የብቃት ማረጋገጫውን ያገኘችው ደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው ዓለም አቀፍ…