Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ ክኅሎት ሥልጠና የብቃት ማረጋገጫ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛ ያደረጋትን ዓለም አቀፍ የብየዳ፣ ሥልጠና እና ቴክኖሎጂ ማዕከልነት የብቃት ማረጋገጫ ማግኘቷን የሥራ ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ የብቃት ማረጋገጫውን ያገኘችው ደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው ዓለም አቀፍ…
የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የአርቲስት ዓሊ አስከሬን ዛሬ ከቢሾፍቱ ወደ አዲስ አበባ ወዳጅነት ዐደባባይ እና ከወዳጅነት ዐደባባይ ወደ ድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ…
ዓለም አቀፍ የሳይንስ ቀን አስመልክቶ በተማሪዎችና መምህራን የፈጠራ ስራ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴርና አጋር ድርጅቶች በመተባበር ለ7ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሳይንስ ቀን አስመልክቶ በተማሪዎችና መምህራን መካከል የፈጠራ ስራ ውድድር አካሂደዋል።
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና የክልል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…
በሰበታ ከተማ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ስም ትምህርት ቤት ተሰየመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ትምህርት ቤት በአርቲስት ዓሊ ቢራ ስም መሰየሙን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል።
በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የተመራ የልኡካን ቡድን በሰበታ ከተማ አስተዳደር ቡዑራ ቦሩ…
በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር በአሜሪካ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር የፊታችን ቅዳሜ በአሜሪካ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
ዝግጅቱ ለሀገራዊ ጥሪ ወገናዊ ምላሽ በሚል መሪ ሐሳብ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
በአጣዬ በነበረው ግጭት ከወደሙ ቤቶች መካከል በመጀመሪያው ዙር የተገነቡ 45 ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ በተደጋጋሚ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ወድመው ከነበሩ 320 ቤቶች መካከል በ27 ሚሊየን ብር የተገነቡ 45 ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ፡፡
የአጣዬ ከተማ የከተማና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስኪያጅ አክሊሉ ገዜ እንደገለጹት÷…
ስንዴ ወደ ውጪ ለመላክ ቅድመ ዝግጅት እያደረኩ ነው – የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ስንዴ ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ከላኪዎች ጋር ውይይት ማድረጉን ገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፥ ኢትዮጵያ የእርዳታ ስንዴ ከማስገባት አልፋ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ ስንዴ…
“አርቲስት ዓሊ ቢራ የሀገር ፍቅር ምልክት ነው”- አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለገቡ የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ “የሀገር ፍቅር ምልክት ነው” ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአርቲስት ዓሊ ቢራ…
አርቲስት ዓሊ በሥራዎቹ ሰላምን እና አንድነትን ሰብኳል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ ግጭትን ሳይሆን ሰላምን፤ እኔን ሳይሆን እኛን በማለት ሙያውን ያስተማረ የሀገር ባለውለታ ነበር ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው…
አርቲስት አሊ ቢራ የትውልዶች ሁሉ ማስተማሪያ ነው -የሙዚቃ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የትውልዶች ሁሉ ማስተማሪያና በጥበብ ስራዎቹ ራሱን አስከብሮ የኖረ ነው ሲሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ የሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ዳዊት ይፍሩ፣ የሙዚቃ ባለሙያው ሰርጸፍሬ ስብሀትና ሌሎች…