Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140 ሺህ በላይ ወገኖች ወደቀያቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀደመ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ። የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት እንደገለጸው÷ በዞኑ ከተለያዩ ወረዳዎች…

በሐረሪ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሁለተኛው ዙር የ2015 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በይፋ ተጀምሯል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሚስራ አብደላ እንደገለጹት÷ በክልሉ በ2015 በጀት ዓመት ከ4 ሺህ ሔክታር…

ሁለት የዕደ ጥበብ ምርቶች በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት የኢትዮጵያ የዕደ ጥበብ ምርቶች በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት (ብራንድ) መመዝገባቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በንግድ ምልክትነት የተመዘገቡት የዕደ ጥበብ ምርቶችም÷ የሐረር ጌይ ሞኦት (አለላ…

ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዓሊ ከተማ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓሊ ከተማ የዋቤ ድልድይ ኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ 56 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአስፋልት መንገድ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ተከትሎ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ከመንገዶች…

የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሰላም ስምምነቱ በመርህ ደረጃ ተፈፃሚ እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጠየቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል…

ለሰላም ስምምነቱ ገቢራዊነት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መለሰ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ጉዳዩ አፍሪካዊ…

የጋምቤል ክልል ለሰላም ስምምነቱ ገቢራዊነት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤል ክልል ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሰላም ስምምነቱ መሰረታዊ ጭብጦች እና ተግባራዊነት ዙሪያ የተዘጋጀ ማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ…

በመዲናዋ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ትምህርት ቤት ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ትምህርት ቤት ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ ሊቀ ጳጳሳት…

የግብርናው ዘርፍ በሚፈለገው ደረጃ አድጎ የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ  ድጋፋችንን እንቀጥላለን- ፋኦ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የግብርናው ዘርፍ በሚፈለገው ደረጃ አድጎ የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  ርስቱ ይርዳ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት…

በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚከናወነው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) መመዘኛዎችን መሰረት በማድረግ በአንድ ቢሊየን ብር ወጪ የሚከናወነው ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራ ተጀምሯል፡፡ የስታዲየሙ ሁለተኛ ዙር ሥራዎች የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው…