Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ የተሳተፉት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።
በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለው ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂና…
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ ጉዳዮቻቸው ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ምክር ቤት አቻቸው ላውሪን ፍራንሲስኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይታቸው…
ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች – የመንግስት…
በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጽሞ አይታገሥም።
እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ ውስጥ የከፉ ወንጀሎች ሊፈጸሙ ይችላሉ በሚል የሕወሓትን ጊዜ ያለፈበት ፕሮፓጋንዳ እንደ በቀቀን መድገማቸው አሳፋሪ ነው።…
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በዱብቲ እና ሎጊያ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በአካባቢው የጎርፍ አደጋ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን…
በአማራ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ለሚያስፈልገውን የምርጥ ዘር ፍላጎት ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡
በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑካን ቡድን በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ በ…
በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችና አመራሮች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ስፍራ በጨርጨር ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ከህወሓት እየተላቀቁ በሚገኙት አካባቢዎች የአሸባሪው ህወሓት ድብቅ ገመና መጋለጡን ቀጥሏል።
የሽብር ቡድኑ ቁንጮ አመራሮች አስገድደው በጦርነት ላሰለፏቸው ታጣቂዎች እንኳ ምንም አይነት ርህራሄ እንደሌላቸው…
የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል።
ከዚህ…
አሸባሪው ህወሓት በመጋዘን አከማችቶ ሲጠቀምበት የነበረው ስንዴ ለህዝቡ ተከፋፈለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በመጋዘን አከማችቶ ለተዋጊው ቀለብ ሲጠቀምበት የነበረው ስንዴ ለህዝቡ ተከፋፈለ፡፡
ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ የወጡ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊት የህዝቡን ደህንነት በመጠበቅ እና አሸባሪ ቡድኑ ለጦርነት አላማ ሊያውለው የነበረውን…
ለሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አወንታዊ ሚና ይጫወታል -የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታካሂደው ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አወንታዊ ሚና እንደሚጫወት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግን ውይይት ለማስቀጠል ከፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያየ…
የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምዕራፍ 12 ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ይጀመራል።
የምዕራፍ 9፣ የምዕራፍ 10 እና የምዕራፍ 11 አሸናፊዎች የሚሳተፉበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር፥ 14 ተወዳዳሪዎች በሁለት ምድብ ተከፍለው…