Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና የሚፈጥሩ አካላትን ተቃወሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት አባላት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላትን ተግባር ተቃውመዋል፡፡
የጥምረቱ አባላት ባወጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን ተግባር…
አቶ እርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለ የስንዴ ሰብል እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን በማረቆ ወረዳ በዘንድሮው የመኸር አዝመራ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው።
ርዕሰ መስተዳድሩ…
በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ በተሳተፉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የተጠናከረ ምርመራ እየተደረገ ነው – ፌዴራል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና በሌሎች የኢኮኖሚ አሻጥሮች ላይ በተሳተፉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የተጠናከረ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።
የኢኮኖሚ አሻጥር ኢኮኖሚን በማዳከም…
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለ4ኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለ4ኛ ጊዜ የሰንጋ እና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉን ያስረከቡት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሃርቢ ቡህ ህዝቡ ሁልጊዜም ለሃገር ክብር ከሚዋደቀው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን…
ከንቲባ አዳነች በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲ ሲ ዲ ኤም ቪ እና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ፡፡
ከንቲባዋ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገኘት ነው በኢንቨስትመንት እና…
ኮረም ወደ ሠላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮረም ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች እንደምትገኝ ነዋሪዎቿ ተናገሩ።
ባለፉት ዓመታት አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በመክፈቱ ምክንያት የከተማዋ ነዋሪዎች በኑሮ ውድነት ሲሰቃዩ እንደቆዩ እና በሠላም ወጥቶ መግባት የማይችሉበት ደረጃ ላይ…
የህልውና ማስከበሩ በልማት ሊደገፍ እንደሚገባ ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የህልውና ማስከበሩ በልማት ሊደገፍ ይገባል ሲሉ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።
ዶክተር ይልቃል በክልሉ ሦስት ዞኖች እየተከናወኑ ያሉ የግብርና…
8ኛው የኢትዮ- ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ የፊታችን ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው የኢትዮ- ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ የፊታችን ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢኮኖሚ ጉባዔው ሰብሳቢ በለጠ ሞላ ÷ ስምንተኛው የኢትዮ- ሩሲያ…
የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ የተሳተፉት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።
በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለው ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂና…
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ ጉዳዮቻቸው ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ምክር ቤት አቻቸው ላውሪን ፍራንሲስኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይታቸው…