Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክረምት ወራት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የማጠናቀቂያና የእውቅና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። መርሐ ግብሩ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተካሄደው። ወጣቶቹ በክረምት የበጎ ፈቃድ ተግባር…

ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ችግሮችን በንግግር መፍታት ይገባል – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ችግሮችን በንግግር መፍታት ይገባል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ እና ከሲዳማ ክልል ለተውጣጡ የካቢኔ አባላት በዘላቂና ሁለንተናዊ ሰላም ግንባታ ፕሮግራም ላይ ትኩረት…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምሥራቅ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ ያለ የበቆሎ ማሳን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለን የበቆሎ ማሳ ጎበኘ፡፡ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ መስፍን ተሾመ በጉብኝቱ ላይ ባደረጉት ገለጻ÷ ዛሬ…

የምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ምግብ ነክ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አሰፋ ጥላሁን ÷ በዞኑ ከሚገኙ 21 ወረዳዎች 18 ሚሊየን 75ሺህ 600…

የደቡብ ምዕራብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከሱሪ እና ቤሮ ወረዳ ማህበረሰብ ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከሱሪ እና ቤሮ ወረዳ ማህበረሰብ ጋር ተወያየ። ሱሪና የቤሮ ወረዳዎች ዋና አስተዳዳሪዎች አቶ ባርቱሬ ኦሌቻጊ እና አቶ ከበደ ቡርጂ ፥ የአርብቶ አደሩን…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡ ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ…

ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ከህንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ከህንድ መከላከያ ሚኒስትር ራጅኔት ሲንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በህንድ እየተካሄደ በሚገኘው የህንድ-አፍሪካ የመከላከያ ምክክር መድረክ ጎን ለጎን ነው የተወያዩት፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ…

አቶ ሙስጠፌ ከሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሙስጠፌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲና ልዑካናቸው በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት እና…

አፍሪካ የሠላም እና የደኅንነት ተግዳሮቶቿን በራሷ መፍታት አለባት – ኃይለማሪያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለሠላም እና ደኅንነት ተግዳሮቶች ከውጭ መፍትሄ ከመሻት አስቀድማ በራሷ ለመፍታት መሥራት እንዳለባት የኢፌዴሪ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ ትናንት የተጠናቀቀው የጣና ፎረም “የአኅጉሪቷ ሠላምና ደኅንነት…