Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
10ኛው የጣና ፎረም የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ይካሄዳል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 10ኛው የጣና ፎረም የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚካሄድ አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፎረሙ የሰላምና ደህንነት እንዲሁም የፀጥታ ጉዳዮች…
የእናቶች፣ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ላይ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች፣ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ዛሬም ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫ በመሆኑ ሁሉም አካላት በቅንጅት ሊሰሩበት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የእናቶች እና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከክልሎች ጤና ቢሮዎች፣ ከአጋር አካላትና ከሲቪል…
በዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች ለወቅታዊ ሀገራዊ ጥሪ ከ303 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት መንግስት ያቀረበውን ወቅታዊ ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ከ303 ሺህ ዶላር በላይ ተሰብስቧል።
ከድጋፉ ውስጥ 300 ሺህ የሚሆነው ከዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ…
ፈተና የወሰዱ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ተማሪዎቹ ፈተናቸውን ከወሰዱባቸው የዩኒቨርሲቲ ማዕከላት ነው ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ ያሉት።…
የተመድ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ሴክሬታሪያት የኢትዮጵያን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ዝግጅት አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ሴክሬታሪያት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ከኢትዮጵያ የበይነ መረብ አስተዳደር አዘጋጅ ኮሚቴዎች ጋር ተወያይቷል።
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር…
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የተጋላጭነት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ለሶስት ቀናት የሚያካሂደው የተጋላጭነት አውደ ጥናት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
አውደ ጥናቱ በህግ የሰውነት መብት የተሰጣቸው አካላትና አደረጃጀቶች ፣ የታክስ ወንጀሎች እንዲሁም…
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት 4 ቢሊየን የቡና ችግኞች ተተክለዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት በቡና ልማት የተከናወነው ስራ የምርቱን የወጪ ንግድ መጠን እንዳሳደገው የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ከአራት ዓመት…
አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ቡድን አንድ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
የዓለም ባንክ እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው፡፡…
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሞነተሪና ካፒታል ማርኬት ዲፓርትመንት ምክትል ዳይሬክተርና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ።
በውይይቱም በዲፓርትመንቱና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መካከል በውጭ ምንዛሬ፣…
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ ዓላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ፡፡
ልዑኩ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ እና የደቡብ ሱዳን…