Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ስለሺ በሎስ አንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና አጠቃላይ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ መከላከያ ሰራዊት ታጁራህ ክፍለ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ፥ ለተጎጂ ቤተሰቦች ለጂቡቲ ህዝብ እና መንግስት…

መንግስት የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ለሰላም ውይይት ጥረት ማድረጉን ይገፋበታል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩና ዘለቄታን ባማከለ መልኩ የሰላም ውይይት እንዲደረግ የተቻለውን ጥረት ማድረጉን እንደሚገፋበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

ከህገ-ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ማስተላለፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ከ600 በላይ የባንክ ሒሳቦች ታገዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን ከ600 በላይ የባንክ ሂሳቦች ማገዱን አስታወቀ። አገልግሎቱ ከህገ-ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ማስተላፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 665 የባንክ…

የህዝብ ብዛትን መሰረት በማድረግ ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት ይሰራል -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እያደገ የመጣውን የህዝብ ብዛት መሰረት በማድረግ መንግስት ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት  መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን…

ለመከላከያ ሠራዊት 12 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተደደር ፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን እና በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞኖች ለመከላከያ ሠራዊት 12 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከ6 ሚሊየን ብር…

ኮሚሽኑ ከአፋር፣ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ከጋምቤላ ክልሎች የህዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው  

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአፋር፣ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ከጋምቤላ ክልሎች የህዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው፡፡  በውይይቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እንደገለፁት÷በአገራዊ ምክክር ሒደት ውስጥ ሁሉም ክልልና…

ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሃይል ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ለሱዳንና ጂቡቲ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ሽያጭ መከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡   በተቋሙ የማርኬቲንግና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት መምሪያ…

ከ560 ሺህ በላይ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን እየወሰዱ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ560 ሺህ በላይ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በ130 ማእከላት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተናን እየወሰዱ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም ሚኒስትር ዴኤታዎች የፈተናውን አጀማመርና…