Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ239 ሚሊየን ዶላር የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የሳኒቴሽን ልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በ239 ሚሊየን ዶላር በ5 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የሳኒቴሽን ልማት እና የኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። የፕሮጀክቱ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የእንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ…

1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድ በተከበረበት ጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡ በ1456 ዓ.ም የተመሰረተው ጀማ ንጉሥ መስጂድ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውሊድ በዓል የተከበረበት ቤተ እምነት ነው፡፡…

የግብርና ሚኒስቴር ተማሪዎችን ለማሰልጠን ከስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በመሬት አስተዳደር ዘርፍ በአጭር፣ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ለማሰልጠን ከስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል። የመሬት አስተዳደር ዘርፉን ለመምራትም በሚቀጥሉት 20 ዓመታት…

ጣና ፎረም በአፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ዕድል ፈጥሯል- አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ዕድሎችን የፈጠረ ነው ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይለማሪያም በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕርዳር ከተማ…

ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ ሳምንት የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሐ ግብር መሠረት ነው ዩኒቨርሲቲዎቹ ከትናንት ጀምሮ ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ የሚገኙት፡፡ በዚህም መሰረት÷…

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ነው…

ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የህብረተሰቡን እና የተቋማትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት እራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ መርሐግብሮች ሊካሄድ ነው።…

የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲፕሬዚዳንት ሂዩክ ሳንግ ሶህን ጋር…

ዩኒሴፍ በአማራ ክልል ለውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል የ132 ሚሊየን ብር ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ…