Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የህብረተሰቡን እና የተቋማትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት እራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ መርሐግብሮች ሊካሄድ ነው።…
የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ።
በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲፕሬዚዳንት ሂዩክ ሳንግ ሶህን ጋር…
ዩኒሴፍ በአማራ ክልል ለውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል የ132 ሚሊየን ብር ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ…
የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅግጅጋ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጅግጅጋ ገቡ፡፡
እንደዚሁም የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንም ጅግጅጋ…
ዓላማዬ መማርና ለሀገር በእውቀቴ ውለታ መዋል ነው- 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱት የ85 ዓመት አዛውንት
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመውሰድ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ከትናንት ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እየገቡ ይገኛሉ።
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲም ከሀድያና ከወላይታ ዞኖች የተውጣጡ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ተፈታኞች በመቀበል…
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ለእስልምና እምነት ተከታዮች “እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ብለዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት…
የሰሜን ሸዋ ዞን እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉ ከዞኑ ነዋሪዎች፣ ከዞን፣ ከተማ እና ወረዳ አስተዳደሮች የተሰበበ ሲሆን÷ 59 የእርድ ሰንጋዎች፣ 981…
በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ፡፡
ልዑኩ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና በሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…
ባንኩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተለያያዩ ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡
የባንኩ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ 391 የሚደርሱ በህገወጥ የገንዘብ ማዘዋወር…
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 1 ሺህ 497 ዓመት የነብዩ መሐመድ መውሊድን በዓል አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…