Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ፕሬዚዳንቱ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…
ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ኬት ሀምፕተን ጋር በጤናው ዘርፍ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ዶክተር ሊያ ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን የማህበረሰቡን ጤና ከመጠበቅ…
በክልሉ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ተናገሩ፡፡
የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮው የ2014 የበጋ መስኖ ልማት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 የበጀት…
በክልሉ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ተናገሩ፡፡
የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮው የ2014 የበጋ መስኖ ልማት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 የበጀት…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በልማት፣ በስራ ስምሪትና የስራ ዕድል ፈጠራ ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት መምከራቸውን ወ/ሮ ሙፈሪሃት በማህበራዊ…
ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ስማርት ስልኮች ከነተጠርጣሪዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ስማርት ስልኮችን ከሦስት ተጠርጣሪዎች ጋር ይዞ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ አጠቃላይ ዋጋቸው 10…
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎት መጀመር አይሲቲን የብልጽግና ጉዟችን ሞተር አድርገን የመንቀሳቀሳችን ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎት መጀመር ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂን የብልጽግና ጉዟችን ሞተር አድርገን የመንቀሳቀሳችን ማሳያ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንተርኔት…
የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ዝውውር እንዲያደርግ በመፍቀዱ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ዝውውር እንዲያደርግ በመፍቀዱ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንተርኔት አገልግሎት ማስጀመሪያ መረሐ ግብር በወዳጅነት…
በቦረና ዞን ነዋሪዎችን የመብራት ተጠቃሚ ያደረገው ታዳጊ የ200 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተለት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ዋጪሌ ወረዳ ከተለያዩ ቁሶች የኤሌክትሪክ ኃይል በመፍጠር ነዋሪዎችን የመብራት ተጠቃሚ ያደረገው ታዳጊ የ200 ሺህ ብር ሽልማት እና እውቅና ተሰጥቶታል፡፡
የአካባቢውን ነዋሪዎች የመብራት ተጠቃሚ…
ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣዩ ሳምንት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተኛ የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡
የወጣው መርሐ ግብር እንደሚያመላክተው÷ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ይጀምራል፡፡…