Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 1 ሺህ 497 ዓመት የነብዩ መሐመድ መውሊድን በዓል አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…

በአራት ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የ"ሰዎች ለሰዎች" ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሰባስቲያን ብራንዲስ እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ …

አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለወጣቶች ጤና ትኩረት እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ እና አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ በጤናው ዘርፍ የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የትራንስፖርት ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ በሚገኘው 41ኛው ዓለም አቀፍ የሲቪል አቬየሽን ጉባዔ ላይ…

በድሬዳዋ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለ5 ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለሚቀጥሉት አምስት ወራት ተራዘመ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሳምንታዊ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡…

የመውሊድ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት ስራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጋር በመተባበር የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአንዋር መስጂድ የጽዳት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የከተማና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ጨምሮ…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል መክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡

የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ በደቡብ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ስንዴ እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የስንዴ ምርት እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል ተደረሰ፡፡ ሰምምነቱ የተደረሰው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት…

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጣናና ሐዋሳ ሐይቆች አካባቢ ሆቴል ለማልማት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጣና እና ሐዋሳ ሐይቆች አካባቢ ሆቴል ለማልማት ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ተፈራረመ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ፕሮቴያ ማሪዮት”ን በባህር ዳር ከተማ ጣና ሀይቅ እና በሐዋሳ ሐይቅ ደግሞ “ፎር…