Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ፡፡   የመጀመሪያው ከ6 ነጥብ 1ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ…

ሚኒስቴሩ የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄዷል፡፡ የሚኒስቴሩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዲሳ ያደታ ደጋፊና ረዳት ለሌላቸው ነዋሪዎች የማዕድ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ 11 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበጋ ወራት 11 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኻሊፋ እንደተናገሩት፥ በክልሉ ልዩ ትኩረት…

የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን አቅም ማሳደግ ፍላጎትን የሚመጥን አቅርቦት እንዲኖር ያግዛል-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ ፋብሪካዎችን ከመገንባት በተጨማሪ ያሉንን የሲሚንቶ ፋብሪካዎች አቅም ማሳደግ ፍላጎትን የሚመጥን አቅርቦት እንዲኖር ያግዛል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በድሬደዋ ከተማ የሚገኘውን እና የጥገና ሥራው…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለሚወስዱ ተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡   የትምህርት ሚኒስቴር በፈተና ማዕከላት (ዩኒቨርሲቲዎች) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ ለፈታኞች የተከለከሉ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የሳይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም የሥራ ኃላፊዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በሁለተዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ላይ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ሁለቱ መሪዎች…

አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያ የፖለቲካና መሠል ልዩነቶችን በሰከነ መንገድ በውይይትና በንግግር…

አቶ ደመቀ መኮንን ለክትባቶች ተደራሽነት ከሚሰራው ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለክትባቶች ተደራሽነት የሚሰራው ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት(ጋቪ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሴዝ በርክሌይ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ 2021…

ሳፋሪኮም የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በይፋ አስጀምሯል፡፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ባካሄደው የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ አገልግሎቱን ለማስጀመር…