Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሐረሪ ክልል የሚገኙ የግል ጤና ተቋማት ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የግል ጤና ተቋማት ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት ያሰባሰበውን ግማሽ ሚሊየን ብር ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስረክቧል።   አቶ ኦርዲን በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንደተናገሩት÷በሀገር ላይ የተቃጣውን አደጋ…

በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪን ÷ በታዋቂው ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት በራሳቸው እና በኤምባሲው ሰራተኞች ስም የተሰማቸውን…

ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝታቸውን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር…

የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ቀናት የሚቆይ የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ፡፡ በመጪው ቅዳሜና እሁድ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ባዛርና ዐውደ ርዕይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ታዋቂው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ገና በአፍላ ዕድሜ ላይ እያለ ከዚህ…

አገራዊ የምክክር ሂደቱን በገንዘብ ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ሂደቱን በገንዘብ ለመደገፍ የሚያስችል የፕሮግራም ሰነድ ስምምነት በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በአገራዊ የምክክር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም መካከል ተፈረመ፡፡ ለሦስት ዓመታት ተግባራዊ በሚደረገው በዚህ…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የቀብር ሥነ ስርአቱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት…

ወርቃማው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሲታወስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አዘዞ ተወልዶ በሦስት ወሩ  ወደ  ደቡብ ጎንደር  ዞን ደብረታቦር ከተማ ሄዶ እዚያው አደገ፡፡ አብሮት የኖረው ስሙ ማዲንጎ ይሁን እንጂ ፥ እናትና አባቱ ያወጡለት መጠሪያ ስም “ተገኔ” ነበር፤ “ጠበቃዬ…

የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የእርድ ሰንጋ፣ ለስላሳ መጠጦችንና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁስ ያካተተ ነው፡፡…

የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡   በዓሉ በዛሬው ዕለት በመላው አዲስ አበባ በፓናል…