Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ኢመደአን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን (ኢመደአ) ጎበኙ። በዕለቱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ለፕሬዚዳንቱና ልዑካቸው አቀባበል አድርገውላቸወዋል፡፡ ዋና…

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለማስፈፀም የተቋቋመው ግብረ ኃይል የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ገምግሟል፡፡ ግምገማውን ያደረገው ከዩኒቨርሲቲው እና ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ሲሆን÷ ተማሪዎች በሰላም ተረጋግተው…

የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል የሚያገለግለውን የግብርና ኖራ ተደራሽ ለማድረግ በቅንጅት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር አሲዳማነትን ለመቀነስ እና ለመከላከል የሚያገለግለው የግብርና ኖራ ስርጭትን ተደራሽ ለማድረግ ከግሉ ዘርፍ ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ የግል ሴክተሩን ያማከለ የግብርና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ያላቸውን ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ገልጸዋል።…

ከ97 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬይን ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ97 ኪሎግራም በላይ የሚመዝን ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ እጽ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ።   መነሻዋን ከናይሮቢ ኬንያ መዳረሻዋን አዲስ አበባ ያደረገች ግለሰብ 97 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን…

የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረው የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እርገጤ…

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…

ለ10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና የገንዘብ…

የአለርጂ ሳይነስን ለማስታገስ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለርጂ ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ህመሙ የአፍንጫ ውስጠኛ ክፍል እርጥበት እንዲይዝ በማድረግ አፍንጫ በተፈጥሮ ከአቧራ፣ ከብክለት እና ከበሺታ…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።   ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።  …