Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የግሸንን መስቀለኛ የተራራ ስፍራ የጎብኚዎች መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸንን መስቀለኛ የተራራ ስፍራ የጎብኚዎች ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ።
አመታዊውን የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ አብዱ ሁሴን…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የገበያ አሻጥርን እየተከላከለ መሆኑን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የገበያ ማረጋጋትና የገበያ አሻጥርን እየተከላከለ መሆኑን ገለፀ።
አስተዳደሩ የኢኮኖሚ አሻጥርና ኑሮ ውድነት መከላከል ግብረ ሀይል የዘመን መለወጫ የገበያ አቅርቦትን ገምግሟል።…
የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት እና ኮንቴነሮችን በሀሠተኛ…
የታሪካዊው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሉቺያኖ ቫሳሎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበሩት ሉቺያኖ ቫሳሎ ከዚህ ዓለም በሞት መለያተቸውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አስታወቀ።
ሉቺያኖ ቫሳሎ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ…
ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መድሃኒት ማምረት ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ለመድሃኒት አምራቾች ያለውን ምቹ እድል በመጠቀም በዘርፉ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ…
ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ፖሊስ ከዚህ ቀደም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሶስት ግለሰቦች 396 ሀሰተኛ ባለ…
በመዲናዋ የፊታችን ሰኞ መደበኛ ትምህርት ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በመጪው ሰኞ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደትን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ…
በነቀምቴ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በነቀምቴ ከተማ በሶርጋ ክፍለ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
በሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን በነቀምቴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ ዲቪዥን ሃላፊ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል።
በፅሕፈት ቤቱ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽብሩ አባዲማ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሰራተኞችና አመራሮች ከዚህ ቀደም…
የብሔራዊ የመታወቂያ ቀን እና ዲጅታል መታወቂያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የመታወቂያ ቀን እና የብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ፥ ብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ…