Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ግጭት መፍትሄ እንዲያገኝ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓትን ተጠያቂ ማድረግ አለበት- ፕ/ር አን ፊትዝ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ግጭት መፍትሄ እንዲያገኝ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓትን ተጠያቂ ማድረግ እንዳለበት ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጌራልድ ገለጹ።
በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ…
በሶማሌ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መርሐ ግብር መሰጠት ተጀምሯል፡፡
የክትባት ዘመቻው በሀገር አቀፍ ደረጃ በ22 ወረዳዎች የሚካሄድ ሲሆን በሶማሌ ክልል 11 ወረዳዎች ክትባቱ እንደሚሰጥ ነው የተገለፀው፡፡
ዘመቻው በሚካሄድባቸው አራት…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት ላይ የሚሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን እና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም የታክስ ማሻሻያ ከውጭ የሚገቡም…
12ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ በጥቅምት ወር ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣና ፎረም በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕርዳር ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የ2015 ዓ.ም ጣና ፎረም ጉባዔ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።…
የኦሮሚያ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ክልሉ 1 ሺህ 411 ሰንጋ ፣ 1 ሺህ 85 ፍየል ፣ 1 ሺህ 160 በግ በድምሩ 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡…
በጀመርነው አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…
ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ ተሻሻለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ መሻሻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የግል መገልገያ እቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ የሚወስነው በሥራ ላይ ያለው መመሪያ ለሕገ ወጥ ንግድ በር የከፈተና የአገልግሎት አሰጣጡ…
ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት ተቋማዊ አደረጃጀቶችን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት እና ለሕዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ተቋማዊ አደረጃጀቶችንና አሰራሮችን መዘርጋት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ፡፡
ምክር ቤቱ ከፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕርዳር ከተማ…
አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ሀገር በቀል እውቀትን በመጠቀም ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የሙከራ ጊዜ ትግበራ እና የሙሉ ጊዜ ትግበራን አስመልክቶ መግለጫ…
የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የአይነትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል።
የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እየተዋደቁ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎች ደጀንነታቸውን…