Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ አሸባሪው ህወሓት…
ከኢትዮጵያ ጋር ያለን ግንኙነት እንዲጠናከር በልዩ ትኩረት እንሠራለን – የደ/አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር…
የነገ ተስፋ ለሆነው የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁላችንም የጋራ ሃብትና የነገ ተስፋ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰላምና አንድነታቸውን በማስጠበቅ ለግድቡ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ…
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ ወደ ሠላም የምታደርገውን ጉዞ ከመደገፍ ውጪ ጣልቃ ሊገባ አይገባም – አምባሳደር ሂሩት
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገው የሠላም ጥረት ከአቅም በላይ እንዳልሆነና ከድጋፍ ውጪ ያለውን የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብነት እንደማይሻ በቤልጂየም እና በአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ።
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ…
የመዲናዋ አስተዳደር የአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት ላዘጋጁ አካላት ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲሱን ስርዓተ-ትምሕርት ማስጀመሪያ እና የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ላዘጋጁ አካላት የዕውቅና እና ሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብር አከናወነ።
በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲሱን ስርዓተ ትምሕርት መጀመርና የተማሪዎች…
የዓለም የቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ በቤኒሻንጉል ክልል ይከበራል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የዓለም የቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ ከመስከረም 13 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ከተማ ይከበራል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረው የቱሪዝም ቀን “አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም” በሚል መሪ ቃል…
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና ሽልማት መርሐግብር በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ።
በመርሐ-ግብሩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣…
አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ንጹሃንን በግፍ እየገደለ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን እየሰረገ በገባባቸው የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ንጹሃንን በግፍ እየገደለ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።
ከቆቦ ወረዳ ወርቄ ቀበሌ አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ…
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 476 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 476 ተማሪዎች አስመረቀ።
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ 308 ተማሪዎችን እንዲሁም በድህረ ምረቃው 168 ተማሪዎችን አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ መካከል አራቱ…
የግሸንን መስቀለኛ የተራራ ስፍራ የጎብኚዎች መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸንን መስቀለኛ የተራራ ስፍራ የጎብኚዎች ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ።
አመታዊውን የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ አብዱ ሁሴን…