Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ሌንጮ የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች መዋዕለ ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደር ሌንጮ ከቪአይኤ መርከብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ምክትል ሊቀመንበር ቱርኪ…

የሐረሪ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክልሉ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ፥ ህዝቡ የሀገርን ክብርና የዜጎችን ደህንነት…

ሚኒስትሮቹ የጂቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዲን በጽህፈት ቤታቸው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከጂቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዲ ጋር ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ ከጂቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዲ ጋር በማዕድን…

ለተማሪዎች ምገባ መርሐ-ግብር ካለፉት ዓመታት የተሻለ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ለ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ዝግጅት ማጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ የምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አንቺነሽ ተስፋዬ ÷ከተማ አስተዳደሩ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት እንደፈቀደላቸውም…

የጅማ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጅማ ዞን ነዋሪዎች ከዚህ ቀደምም ለሠራዊቱ ተመሳሳይ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን ፥ የዛሬው ሁለተኛ ዙር መሆኑ ተመላክቷል። የዞኑ ነዋሪዎች የሀገር…

የህወሓት የሽብር ቡድን በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት ማድረሱን የሰሜን ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን በሰጡት መግለጫ÷ የሽብር ቡድኑ…

የአራዳና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተሞች ለሰራዊቱ የአይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ላፍቶ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት…

አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ አፈፃፀም 76 በመቶደርሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት አፈጻጸም 76 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ የድልድዩን ዋና ዋና ስራዎች በእቅዱ መሰረት ለማከናወን አጠቃላይ የግንባታ ሂደቱ በመፋጠን ላይ…

በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከአስተዳደሩ ጋር ተወያይተዋል። በየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ሕወሓት ለትግራይ ህዝብ የወገነ መስሎ በህዝቡ ላይ የሚያደርሰውን…

በቡና የወጪ ንግድ ስኬት አስተዋጽዖ ላበረከቱ አካላት የዕውቅና ሥነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቡና የወጪ ንግድ በተመዘገበው ስኬት አስተዋጽዖ ላበረከቱ አካላት የዕውቅና ሥነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ ‘’ቡናችን ለአብሮነታች እና ለብልፅግናችን’’ በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ቡና ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ…