Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊን ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን የኤዥያ-ፓሲፊክ እና የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ከሆኑት ሼክ ፋይሰል ቢን ታኒ አል-ታኒን ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይታቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዓለ ንዋይ ፍሰት ዕድሎችን…
በበጀት ዓመቱ 280 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 280 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
ከሁሉም ክልሎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪጂኖችና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የተውጣጡ…
ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
ዕቅዱን ለማሳካትም አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውም ተገልጿል፡፡…
የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡
ፎረሙን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል፡፡
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር…
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለሚደረገው የሰላም ድርድር ሂደት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጠየቁ፡፡
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቤጂንግ…
ኤጀንሲው የመዲናዋን የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው ሲል አስታወቀ፡፡
ወቅቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው የሚያስተምሩበት ወቅት ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ኤጀንሲው ተለዋዋጭ…
መንግስት ለዓለምአቀፍ ባለሐብቶች ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዓለም አቀፍ ባለሐብቶች በማንኛውም ጊዜ የኢንቨስትመንት ጥበቃ ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ባለሐብቶች ማኅበር አባላት…
አምባሳደር ስለሺ ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ተወያዩ፡፡
አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ እየተከናወነ የሚገኘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…
በሐረሪ ክልል እህትማማቾች ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ድሬ ጠያራ ወረዳ ሁለት እህትማማች ሕጻናት በጉድጓድ ውስጥ ከተጠራቀመ ውኃ ለመቅዳት ሲሞክሩ ባጋጠማቸው አደጋ ሰጥመው ሕይወታቸው አልፏል፡፡
የድሬ ጠያራ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ እንደገለፁት÷ በወረዳው ገንደ ባላ ተብሎ በሚጠራ መንደር…
ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማሻሻል ባደረጉት ጥረት የ2022…