Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሶማሌ ክልል ከ4 ሺህ በላይ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተመዘገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከአራት ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ምዝገባ መከናወኑን የክልሉ የንግድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በክልሉ ከ3 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችም የነዳጅ ድጎማ አሰራር…
በኦሮሚያ ክልል1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
የኦሮሚያ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የመስኖ ስንዴ ልማት ንቅናቄ መርሐ ግብር…
የኢኮኖሚ አሻጥሮችን ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል- የዘርፉ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ህይወት ላይ ጫና እያሳደሩ የቀጠሉትን የምጣኔ ሃብት አሻጥሮች ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
አምራችና አቅራቢዎች ከተጠቃሚው ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት መንገድ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት…
ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ዘንድሮ…
የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ካቢኔው ከተወያየባቸውና ውሳኔ ካሳለፈባቸው አጀንዳዎች መካከል ክልሉ ያለውን ውሱን ሀብት እና ሰፊ የወጪ ፍላጎት ለማጣጣም የሚያስችል ልዩ የወጪና…
አየር መንገዱ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ከፈተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታወቀ፡፡
ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል -ሁለት ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የሆቴሉ ግንባታ…
የኪራይ ቤቶችን ዋጋ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኪራይ የሚዘጋጁ ቤቶችን ዋጋ ደረጃ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
በተለይ በከተሞች ያለው የመኖሪያ ቤት ከራይ መወደድና የአከራይና ተከራይ…
ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ መስራት እንዳለባት ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ በትኩረት መስራት እንዳለባት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰው ሀብት ልማት ዕድገት ሪፖርት አመላከተ።
የ2021/22 ዓለም አቀፍ የሰው ሀብት ልማት አመላካች ሪፖርት ዛሬ በአዲስ…
በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሁሉም አከባቢዎች ተካሄደ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል መሠረት ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ መንገዶችና ትራንስፖርት ልማት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ፥…
በህንድና በኢትዮጵያ መካከል ያለው መልካም ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ትስስርና ድጋፍ አበረታች በመሆኑ በቀጣይ ከዚህ በተሻለ ደረጃ ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ ጋር…