Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የፈረሙት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ናቸው።
ወ/ሮ…
የተቋማትን እቅድና አፈጻጸም የሚለካ ዘመናዊ ስርዓት በቴክኖሎጂ መታገዙ ውጤት አምጥቷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማትን እቅድና አፈጻጸም በዲጂታል መንገድ በመከታተል የሚለካ ዘመናዊ ስርዓትን በመዘርጋት ክትትልና ግምገማው በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሰራ ያለው ስራ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ፡፡
በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር…
በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ አሳግጃለሁ – ፍትሕ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ማሳገዱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሙስና የተመዘበረ ገንዘብ፣ መሬት፣ ቤትና ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች ሀብቶችን ተከታትሎ ማስመለሱን ሚኒስቴሩ…
አቶ አሻድሊ ሃሰን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ጃንፍራንኮ ሮቲግሊያኖ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ።
በምክክሩ ላይ ዪኒሴፍና አጋሮቹ በክልሉ እስካሁን ያደረጓቸውን ድጋፎች እና የሚታዩ ክፍተቶችን የሚያመላክት…
በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መታደጉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሀገሪቱ የባህር ዳርቻ ጥበቃ ሀይልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ህይወት መታደጉን አስታወቀ።
አደገኛ ከሆነው የሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ሰዋራ መረብ አደጋዎች ተርፈው የከፋ አደጋ…
የደብረታቦርን የውኃ ችግር ለመፍታት የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረታቦር ከተማን የውኃ ችግር ለመፍታት በ134 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ፕሮጀክት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በከተሞች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ናይሮቢ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ለመታደም ኬንያ፣ ናይሮቢ ገቡ።
ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የኬንያ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል።…
መዲናዋን ሰላማዊ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እንድንቀጥል ጥሪዬን አቀርባለሁ-ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተማችንንና የዙርያዋን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ሰላማዊ እና የተረጋጋ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴ ስራችንን አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ።
ከንቲባዋ ይህን በማድረግ የጠላትን ከንቱ ምኞት ማክሸፋችንን ልንቀጥል ይግባል…
አግራ በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግርን ለመዋጋት የ550 ሚሊየን ዶላር ፈንድ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቅንጅት ለአፍሪካ የአረንጓዴ አብዮት” (አግራ) የተሰኘው ድርጅት አህጉሪቱ የራሷን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት 550 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሆን የማስጀመሪያ ፈንድ ይፋ አደረገ።
በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የማር የጤና በረከቶች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በርካታ ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችና ኢንዛየሞችን የሚይዝና ለጤና እና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል የምግብ አይነት ነው፡፡
ማር በሚቀነባበርበት ወቅት በሚደረገው ሂደት በተፈጥሮ ያለውን ፀረ - ባክቴሪያነቱንና መርዛማ ነገሮች የመከላከል…