Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በሴቶችና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ጉባኤ በንግግር ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው እና በሴቶች እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ባደረገው ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡
ጉባኤው በታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ ሐሰን እና በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና…
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአፍዴር ዞን ነዋሪዎች ጋር በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በአፍዴር ዞን ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከጸጥታ አካላት ጋር በልማት እንዲሁም ሰላምና ጸጥታን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
በአቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር…
በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተፈቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር መፈታታቸውን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያውያኑ በዚህ ሳምንት ከእስር ተፈትተው በኤምባሲው አስተባባሪነት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውም ተገልጿል፡፡…
በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 አዲስ ዘመን መለወጫ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል።
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ በጥበቃ ላይ የተሰማሩት የጸጥታና የደህንነት አካላት ከራሳቸው…
በ461 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የዓይን ህክምና ማዕከልተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል በ461 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው በሀገር አቀፍ ደረጃ ትልቁ እና ዘመናዊ የአይን ህክምና ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡
ማዕከሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
“አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት መማገዱ እጅግ ያሳስበኛል” – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት ሲማግድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ ማየቱ እጅግ እንደሚያሳስባቸው ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ገለጹ፡፡
ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ÷ በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ እና የባልሲሊ ዓለም አቀፍ…
በደቡብ ኦሞ እና ኮንሶ ዞኖች የኩፍኝ ክትባት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ አሞ እና ኮንሶ ዞኖች የኩፍኝ በሽታ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡
ክትባቱ የዓለም ጤና ድርጅት በኩፍኝ በሽታ ዙሪያ ከሚሰራው ሩቤላ ኢኒሼቲቭ ጋር በመተባበር ነው እየተሰጠ የሚገኘው፡፡…
አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ቢን ሰዕድ አልምሪኺ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በያዝነው መስከረም ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአልጄሪያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከሀገሪቷ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የዘመን መለወጫ በዓል ምንም ዓይነት የእሳት አደጋ ሳይከሰት በሠላም ማለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ዓመት በዓል የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ሳያጋጥሙ በሠላም ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ኅብረተሰቡ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በአግባቡ በመተግበር ላሳየው…