Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷እንደ ሀገር ባለፉት አራት ዓመታት በርካታ እንቅፋቶችና መሰናክሎች…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ከ219 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 219 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል። የደቡብ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል÷ አሸባሪው ህወሓት በሀገሪቱ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…

ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንንና ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና…

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በተጠናቀቀው አመት እንደ ሀገርና ክልል በርካታ ውጤቶች የተገኙ ቢሆንም ተግዳሮቶችና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዋና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሠዒድ ባበክር እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግሥት…

መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ። የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ የህወሓትን ጠብ አጫሪነት እና ወረራ ወደ ጎን በመተው መንግስትን…

“የአገልጋይነት ቀን” በክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የአገልጋይነት ቀን "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል  መሪ ቃል  እየተከበረ ነው፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እያከበሩ ነው፡፡ በዚህም በጋምቤላ  ክልል ቀኑን አስመልክቶ…

ምዕራብ አርሲ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 374 ሰንጋዎችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳር የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ላለው መከላከያ ሠራዊት 28 ሚሊየን ብር የሚገመቱ 374 ሰንጋዎችን አበረከተ። ድጋፉ በዞኑ አስተዳደር ስር ከሚገኙ 13 ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች…

የአገልጋይት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይት ቀን በጎ ተግባራትን በመከወን እየተከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነትን ቀን በማስመልከት የሥራና ክህሎት፣ የቱሪዝም እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ…

“የትራንስፖርት ችግሩን የሚያቀሉ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል” – ከንቲባ አዳነች አበቤ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገልጋይነት ቀን በትራንስፖርት አገልግሎት የሚደርሰውን እንግልት ለማቃለል ዘመናዊ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ፡፡ አስተዳደሩ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር…