Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ በጎርፍ አደጋ ልጆቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች ባለ 2 መኝታ ቤትና 150 ሺህ ብር ተበረከተላቸው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ አማኑኤል ሆስፒታል አካባቢ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሁለት ልጆቻቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባለ 2 መኝታ ቤትና የ150 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገላቸው፡፡
የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሽታዬ…
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከልን የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር፣ ጤና ሚኒስቴር እንዲሁም የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በጥምረት በመሆን የጌርጌሴኖንን የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ጎበኙ፡፡
ጉብኝቱ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ እያከናወኑ የሚገኙት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል መሆኑም ተመልክቷል፡፡…
በህወሓት ምክንያት የትግራይ ህዝብ ለከፍተኛ ርሃብ ፣ ስቃይና እንግልት ተዳርጓል – ምርኮኞች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት የትግራይ ህዝብ ለከፍተኛ ርሃብ ፣ ስቃይና እንግልት ተዳርጓል ሲሉ እጃቸውን የሠጡ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጥቃት እጃቸውን ከሰጡ ተዋጊዎች መካከል ሰለሞን ሺሻይ ፣…
የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ ፍሪ ዞን" የተሰኘ የጅቡቲ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና አመራሮች ከ"ኢንፔክስ ሶሉሽንስ" የስራ ሀላፊዎች…
አስተዳደሩ ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ አጋራ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ ማጋራቱን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሚሊኒየም ኣዳራሽ ማዕድ ሲያጋሩ ባደረጉት ንግግር፥ በመዲናዋ ከ123 ሺህ ለሚበልጡ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች…
በአማራ ክልል የባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ እና ደብረ ብርሃን ከተማ ለጥምር ጦሩ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ እና የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነትና የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ።
የአማራ ክልል ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ÷ በሰሜን ጎንደር ዞን…
አፈትልኮ የወጣው የህወሓት ሰነድ ቡድኑ ከሽብርተኞች ጋር ያለውን ጋብቻ በግልፅ ያሳየ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ከሌሎች አሸባሪ ቡድኖች ጋር ኅብረት ፈጥሮ እየሠራ ስለመሆኑ በቅርቡ አፈትልኮ የወጣው ምስጢራዊ ሰነዱ ያመለክታል።
ቡድኑ ያዘጋጀው “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው እና ሾልኮ የወጣው ሰነዱ፥…
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት የምንቋቋመው አይደለም – የአሸባሪው ህወሓት ምርኮኞች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት የምንቋቋመው አይደለም ሲሉ በሰቆጣ ግምባር እጃቸውን የሠጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡
ምርኮኞቹ እየተካሄደ ባለው ጦርነት አማራን መደምሰስ አለባችሁ የሚል ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።…
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ፣ የትምህርት እና የስራና ክህሎት ሚኒስቴሮች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው፡፡
ሚኒስቴሮቹ በጋራ የሚያዘግጁት የሙሉ ቀን መርሐ ግብር በሚኒሊክ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ።
የዓይነት ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የእርሻና አግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አስረክበዋል።…