Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ፥ በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች…
የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ነው – የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እና የመብት ጥሰት እየፈፀመ ነው አሉ የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን።
ሊቀመንበሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የኤርትራ መንግሥት በአፋር ሕዝቦች ላይ…
በክልሉ ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ አሲዳማ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ተሸጋገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ባለፉት አራት ዓመታት ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ገብቷል አለ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእርሻ ዘርፍ…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን የዝግጅትን በ etaf90years.com ድረ ገፅ ህብረተሰቡ አጠቃላይ መረጃ እንደሚያገኝ…
በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ወረዳ ህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
መንግሥት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት በማድረግ የምግብ ሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ ይገኛል።
ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ የተሳሳተና የመጠለያ ጣቢያውን አጠቃላይሁኔታ…
“ፋይዳ” ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት ያለው ሚና…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን በስኬት ለማጠናቀቅ ጉልህ ሚና አለው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ ዮዳሔ አርአያሥላሴ።
አቶ ዮዳሔ ፋይዳ መታወቂያ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት…
የማዕድን ዘርፉን በጥናትና ምርምር ለመደገፍ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድን ሃብት ለመጪው ትውልድ ዘላቂ የልማት መሰረት እንዲሆን በጥናትና ምርምር ሊደገፍ ይገባል አለ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ።
በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተሳተፉበት የሥነ ምድር ካርታ ሥራና የማዕድን ፍለጋ ጥናት ውጤቶች…
በመዲናዋ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ያካተቱ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው።
መዲናዋን ከዋና ዋና መንገዶች ጋር በሚያስተሳስሩና ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በሚያሳልጡ አምስት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች…
በክልሉ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊና የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሃላፊ አቶ…
በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን..
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡
በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና…