Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የሆነ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል አሉ።
አቶ አደም ፋራህ ለፋና…
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር የትብብር ስምምነት ፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር የጤና ትብብር ማዕቀፍ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር የትብብር ማዕቀፉ ውስጥ የአሜሪካ መንግስት 1 ነጥብ 16 ቢሊየን ዶላር የሚያቀርብ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም…
የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ…
ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡…
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ከመሰረተ ልማት እና ኃይል ቀጥሎ ስትራቴጂካዊ ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ።
ዋና ዳይሬክተሯ ዲጂታል ኢትዮጵያ…
98 በመቶ የመንግሥት አገልግሎቶችን በኦንላይን ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – ፍሬሕይወት ታምሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ 98 በመቶ የሚሆኑትን የመንግሥት አገልግሎቶች በኦንላይን ለመስጠት በትኩረት ይሰራል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡
ፍሬሕይወት ታምሩ የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን…
የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
አቶ አደም…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች፣ ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ነው – ሚሪያም አሊ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ስትራቴጂ ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዲጂታል አማካሪ ሚሪያም አሊ።
ሚሪያም አሊ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ራዕይ፣ ዓላማ እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን…
ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡…