Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ…
የታዳጊ ሀገራትን ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ፍትሃዊ የዓለም ሥርዓት እንዲኖር በጋራ እንሰራለን – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትን ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ፍትሃዊና አካታች የዓለም ሥርዓት እንዲኖር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት…
በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ጥያቄን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ።
አስተዳደሩ በመንግሥት፣ በበጎ ፈቃድ እና በግል ገንቢዎች ትብብር በርካታ ቤቶችን በመገንባት ዜጎች በፍትሃዊነት ተጠቃሚ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ ጠዋት ከዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ እዝ አዛዥ…
ኢትዮጵያና ቻይና በጋራ የልማት ግቦች ላይ የተመሰረተ ጠንካራ አጋርነት ገንብተዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የጋራ የልማት ግቦች ላይ የተመሰረተ ጠንካራ አጋርነት ገንብተዋል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ እና የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው የተጀመረበትን 55ኛ ዓመት…
አዲስ አበባ የአረንጓዴ ዐሻራ ውጤት የተንጸባረቀባት ውብና ጽዱ ከተማ ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤትና ስኬታማነት የተንጸባረቀባት ውብ እና ጽዱ ከተማ ሆናለች አሉ የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ…
ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል አሉ።
በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በክህሎት ልማትና በካርበን ብድር ትብብር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ጠቅላይ…
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሕብረተሰቡ ጋር በመተባበር ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ከሕብረተሰቡ ጋር ተባብሮ ሲሰራ ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማሳያ ነው አሉ፡፡
ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በማዕከላዊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት አቀባበል አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት አካሂደዋል።
የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚዬም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…