Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት በጎንደር ከተማ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ችግኝ ተከላው 'በመትከል ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…
ግብርናውን ለማዘመን የሚያስችሉ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል – ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር) የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን የሚያስችሉ የግብርና መሳሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል አሉ፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ክልሉን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 በጀት ዓመት…
በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታርሷል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር በላይ…
የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡
አቶ አወል በክልሉ የ2017 ዓም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማጠቃለያ ላይ ባስተላለፉት…
በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ፡፡
የክልሉ ንግድ ልማት አጄንሲ ሃላፊ ሸሪፍ ሙሜ እንዳሉት÷ በክልሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡
በተለይም…
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ቡድን ወደ ቻይና ሊያቀና ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኪን ኢትዮጵያ - የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያን ባህል የሚያስተዋውቀው የኪነ ጥበብ ቡድን የፊታችን እሁድ ወደ ቻይና ያቀናል፡፡
መርሐ ግብሩን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን…
የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል አሉ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረሀማን።
አፈ ጉባኤዋ ጨፌው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን እንደሚያደምጥ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…
ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 150…
የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን በማስቀጠል የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ይበልጥ በማስቀጠል የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን።
የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ…