Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባለፉት 9 ወራት የተመዘገቡ ስኬቶች ሳያዘናጉን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሱን ሊሆኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በግምገማው የሚቀጥሉትን 3 ወራት ሥራዎቻችንን…
ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ ጉዞ መግታት የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ የዕድገት ጉዞ መግታት የሚችል ምንም ዓይነት ምድራዊ ኃይል የለም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሠራዊቱ የግዳጅ ቀጠና…
አምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ድጋፍ ማድረግ ይገባል – ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ።
የ2017 ዓ.ም የአምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ "ከሸማችነት ወደ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ እንዲሁም አርሰናል ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሚደረገው የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን በሜዳው…
ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ችግሮችን ለመፍታት በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ችግሮችን ለመፍታት አውሮፓ ሕብረትን ጨምሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር…
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዓመታዊ ገቢ 48 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተተገበሩ ማሻሻያዎች የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) ዓመታዊ ገቢ ከነበረበት 17 ቢሊየን ብር ወደ 48 ቢሊየን ብር ማደጉ ተገለጸ።
የኢባትሎ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር)፤ ከሀገራዊ ለውጡ…
በኦሮሚያ ክልል ለ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የኦሮሚያ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ ዋሲሁን ጎልጋ እንደገለፁት÷በክልሉ በክህሎት የሚመራና ቀጣይነት ያለው…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የመከላከያ ልዕልና እና የላቀ ብቃት ማሳያ ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የመከላከያ ልዕልና እና የላቀ ብቃት ማሳያ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡
ሚኒስትሯ በኢፌዴሪ አየር ኃይል የመስክ ምልከታ ያደረጉ ሲሆን÷በዚህ ወቅትም ተቋሙ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች…
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ አመራር በመፍጠር ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአፍሪካ ብቁ የመከላከያ አመራር በመፍጠር ረገድ ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ።
በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን እንዲሁም…
ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ረዳት ጸሃፊ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ረዳት ጸሃፊ ኔይልስ አነንጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ጀርመን በአፍሪካ በጤና፣ ሰላምና ጸጥታ ዘርፍ እንዲሁም በቀጣናዊ ውህደት ጥረቶች ዙሪያ…