Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የ12 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች ላይ ፍርድ ቤት ለፖሊሲ ተጨማሪ 12 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ብርቱካን ተመስገንን አስመልክቶ በመገናኛ ብዙኃን ከተላለፈው ሐሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ፤ ብርቱካን…

ውጤታማ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን…

ቻይና በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቻይና ብሔራዊ ማሽነሪ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሊ ሻይዩ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻሉባቸው ጉዳዮች…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቀሴ ውስጥ የምትገኘው ሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።…

ባሕር ኃይል የተጀመሩ ውጤታማ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ክፍሉን በሚፈለገው ልክ ለማጠናከር እና ለሠራዊቱ ተጨማሪ ዐቅም ለመሆን እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ተቋሙ አሁን ላይ የሰለጠነ የሰው ኃይል ልማት ሥራ፣ ዐቅም ግንባታ እና መሠረተ-ልማት…

114 ተጨማሪ ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በባሌ ዞን፣ አርሲ ዞን፣ ምስራቅ ባሌ ዞን፣ ምዕራብ አርሲ ዞን እና ምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ 114 ተጨማሪ ከተሞች የላቀ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ተጠቃሚ አደረገ፡፡ ተቋሙ ሲያከናውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የተላከን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚደንቷ የተላከውን መልዕክት…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ለማጠናከር እና ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የተደረገው ድጋፍ የሲቪል ማህበረሰበ ድርጅቶችና…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን-ኢትዮጵያ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን አባላት በኢስላም አባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝተዋል። የቡድኑ አባላት በዚህ ወቅት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር…

የኮሙኒኬሽን ሥራን ዓላማ ተኮር ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወቅቱ በሚጠይቀው ልክ የኮሙኒኬሽን ሥራችንን ዓላማ ተኮር ማድረግ አለብን ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶር) አስገነዘቡ፡፡ “ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለኢትዮጵያ መንሠራራት” በሚል መሪ ሐሳብ ለክልል እና ከተማ…