Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ኅብረ-ብሔራዊ አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ይህን እንዲያጠናክሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ቢቂላ…
ከ7 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ባለድርሻ አካላት ቅንጅት በተካሄደ የተሽከርካሪ የመንገድ ላይ ክትትል እና ድጋፍ 7 ሺህ 51 ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ፡፡
በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አሥተዳደሮች የተካሄደው የተሽከርካሪ…
የኢትዮጵያ ዕሴቶች እና ኪናዊ ፀጋዎች ለብሪክስ አባል ሀገራት ሊተዋወቁ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህል ዕሴቿን እና ኪናዊ ፀጋዎቿን “የኢትዮጵያ የባህል ድልድይ ሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር” በሚል መሪ ሐሳብ ለብሪክስ አባል ሀገራት ልታስተዋውቅ መሆኗ ተገለጸ።
ሀገር ውስጥ ያሉ ቱባ ባህላዊ ዕሴቶችን፣ ኪናዊ ፀጋዎችን እና የፈጠራ…
የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ላሳየኝ ክብር እና ድጋፍ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
አቶ ጌታቸው ረዳ የሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ኃላፊነታቸውን በይፋ ማስረከባቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የኅብረት ሥራ ማኅበርን ስንዴ ባልተገባ ዋጋ ሽጠዋል የተባሉ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምቦ የገበሬ ኅብረት ሥራ ማኅበር የስንዴ ምርትን ባልተገባ ዋጋ በመሸጥ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ የማኅበሩ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት፤ ጥፋተኛ የተባሉ…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የማህበረሰብ ወኪሎች ምርጫ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ጀምሮ በአማራ ክልል ከ10 የህብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳ እያሰባሰበ ይገኛል።
ሰሞኑን በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲመክሩ የነበሩት 4 ሺ ህ 500 የህብረተሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ…
የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ” ፕሮጀክት የኢትዮጵያን ልማት የሚደግፍ ነው – አምባሳደር ተፈራ ደርበው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እየተገበረች ያለው “ቤልት ኤንድ ሮድ” ኢኒሼቲቭ የኢትዮጵያን የልማት እቅድ የሚደግፍ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ።
አምባሳደር ተፈራ የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ” አኒሼቲቭ ዋነኛ አካል የሆነውና በኤሌክትሪክ…
ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ አሁን ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ የሚል እምነት በብዙ አካላት የታመነ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዚዳንትነት…
ተፋሰሶችን ለመጠበቅ የጋራ ዕቅድ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፋሰሶች ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ በመሆናቸው ለመጠበቅና ለመንከባከብ የተቀናጀ የጋራ ዕቅድ እንደሚያስፈልግ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡
በሦስቱ ተፋሰሶች የሚተገበር “ብራይት” የተሰኘ የተቀናጀ የተፋሰስ አሥተዳደር ፕሮጀክት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ…