Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…
የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚወስደው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ የድርጊት መርሐ ግብር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከጊሲ ሮሳት ኩባንያ ጋር የተደረሰው የድርጊት መርሐ ግብር ስምምነት የኢትዮ-ሩሲያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ይወስደዋል አሉ።
በሩሲያ የሥራ…
የባሌ መልክዓ ምድር እምቅ የማዕድን ሃብት ያለበት ነው – አቶ ጁነዲን ሳዶ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሌ ዞን መልከዓ ምድር ከቱሪዝም መስህብነት ባለፈ እምቅ የማዕድን ሃብት ያለበት ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር ጁነዲን ሳዶ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ፋኦ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና በሌማት ትሩፋት አማካኝነት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራት ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ ይሆናል አለ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)።
የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ ጋር በመተባበር "እጅ ለእጅ…
የገጠር ኮሪደር ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል – ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) የገጠር ኮሪደር ልማት ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል አሉ፡፡
የገጠር ኮሪደር ልማት…
ለግብርና ዘርፍ እመርታዊ ውጤት የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ሚና
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በግብርና ዘርፍ እመርታዊ ውጤት ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የድርሻዬን ለመወጣት እየሰራሁ ነው አለ።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ተቋሙ ከምስረታው ጀምሮ…
ሀገር የሚሰራው በትውልድ ቅብብሎሽ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር የሚሰራው በአንድ ትውልድ ብቻ ሳይሆን በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር ባደረጉት…
በክልሉ በበጀት ዓመቱ ሦስት ወራት በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሦስት ወራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ፡፡
የክልሉ የአስፈፃሚ አካላት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል።…
በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ…
ከ107 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 107 ሺህ 191 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት።
የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…