Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አሥተዳደር ቢሮ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረትም…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጀመረው የፋይዳ መታወቂያ ንቅናቄ ባለፉት 61 ቀናት ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች የፋይዳ መታወቂያ ማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ አከናወኑ፡፡ በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ አደረጃጀቶች የፋይዳ መታወቂያን አስፈላጊነት…

በግብርናው ዘርፍ ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ተሞክሮ ወስደናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርናው ዘርፍ ጥናት እና ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ከብራዚል ተሞክሮ ወስደናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡በሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ተሳትፎ…

107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ ደንበኞች መስተንግዶ፣ ከማያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭና ከሌሎች ልዩ ልዩ…

ኢንስቲትዩቱ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት አዳዲስ ፖሊሲዎችን ለማርቀቅና ለሕግ ማሻሻያ ግብዓት የሚሆኑ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ማከናወኑን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በተቋቋመበት ዓላማ መሠረት ለፍትሕ ተቋማት የአቅም ግንባታ ድጋፍ እያደረገ…

ኢትዮጵያ ለአህጉራዊ አጀንዳዎች ስኬት የምታደርገውን ጥረት እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በሁሉም መስክ ራሷን ለመቻል የያዘቻቸው ግቦች እንዲሳኩ አህጉራዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ሀደራ አበራ ገለፁ። የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ አፍሪካ ሕብረት…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንሳይ ጉብኝት የዕውቀት ልውውጦችን አስፈላጊነት ያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ጉብኝት በቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ማተከሩ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካቸው ጋር በመሆን 'ስቴሽን ኤፍ' የተሰኘውን በዓለም ትልቁን የግል…

በአማራ ክልል ወደ ሥራ የገቡ 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት በሚል መሪ ሐሳብ የኢንዱስትሪዎች ምርት ኤግዚቢሽን…

የኢትዮጵያ እና ብራዚል ስምምነት መፈራረም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት መፈራረማቸውን በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ተሞክሮዋን ያጋራችበት ሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የጠቅላይ…