Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ትግራይ ክልልን ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ ህወሓት አመራር አባላትን ሕዝቡ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላትን ሕዝቡ በጋራ በቃችሁ ሊላቸው እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
አቶ ጌታቸው ረዳ እና…
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል አባል ሆነች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 142ኛ አባል ሀገር ሆና ተመዘገበች።
ከግንቦት 11ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሲሪላንካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቋል።
በጉባዔው …
ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ከመሰል ተቋማት ጋር እንሠራለን- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ ርዕይን ዕውን ለማድረግ በፈጠራና ቴክኖሎጅ የታገዘ ሥራን መተግበር የጀመረችው ኢትዮጵያ ከመሰል ተቋማት ጋር የመሥራት መርህ እንደምትከተል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…
በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…
በሲዳማ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ከ307 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጅተዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 307 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ኃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
በክልሉ በአንድ ጀምበር ከ8 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የቢሮው ምክትል…
ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
አረንጓዴ አሻራ የተጎዳ መሬት እንዲያገግም፣ የመሬት እርጥበታማነት እንዲጨምር፣ የውሃ አካላት መጠን እንዲጨምር ማድረጉን…
ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ትስስር ያጠናከረው አረንጓዴ አሻራ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከጎረቤት ሀገራት ጋር የጋራ ልማትና ትስስርን ማጠናከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
መርሐ ግብሩ በዲፕሎማሲው መስክ በዓለም አቀፍ መድረክ ዕውቅና እና ተቀባይነት ማግኘቱን በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ…
የአፈር ማዳበሪያን በራስ አቅም ማምረት ሀገርን ከብዙ ችግሮች ይታደጋል- ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፈር ማዳበሪያን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተያዘው ዕቅድ ኢትዮጵያን ከብዙ ችግሮች እንደሚታደግ እና ምርታማነትን እንደሚያሳድግ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ፡፡
መንግሥት ይፋ ያደረገው የአፈር ማዳበሪያን በሀገር ውስጥ የማምረት ዕቅድ፤ በኢትዮጵያ…
ጉባዔው አፍሪካ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት ጉባዔ አፍሪካ ለዜጎቿ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ።
20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች አህጉራዊ…
ኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የተከተለችው አቅጣጫ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገው ጥረትና በግብርናው ዘርፍ እየተከተለች ያለው የፖሊሲ አቅጣጫ ተጨባጭ ለውጥ ማስገኘቱን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ።
ሚኒስትሩ ከፌዴራልና ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች…