Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ዓድዋ ድል የኅብረ-ብሔራዊነት ካስማ፣ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ዓርማ ነው!
መላው…
የዓድዋ ድል የውስጡንም፣ የውጩንም የቆረጠ ስለት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም በዓድዋ ዘመቻ ዋዜማ ኢትዮጵያን ከውጪም ከውስጥም ተቀናጅቶ የማዳከም ዘመቻ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡…
በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት"ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ…
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓድዋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ለ129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ርዕሳነ መስተዳድሮቹ በመልዕክታቸው÷የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ የተጋድሎ ድልና የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት…
የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም ፋራህ ለ129ኛውን የዓድዋ ድል…
በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ እንቅስቃሴ 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከ4 ዓመት በፊት ከ50 ቢሊየን ብር በታች የነበረው የዲጂታል ፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር በአሁኑ ወቅት 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ ሀገርን በጋራ ለማፅናት እና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸድቋል።
የጋራ መግባቢያ ሰነዱ ዓላማ በመተማመን ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነት እና ዘላቂነት ያለው…
የዓድዋ ድል የአልሸነፍ ባይነት መንፈስን አጎናጽፎ የሉዓላዊነት ትግልን ያቀጣጠለ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከየካቲት 14 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 248 ሚሊየን ብር የገቢ እና 86 ሚሊየን ብር የወጪ ኮንትሮባንድ…
የዓድዋ ድል ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ ፍሬ፤ በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት ክቡር…