Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ይከናወናል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ለማከናወን በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ።
ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት በፈረንጆቹ መጋቢት 19 ቀን…
ገዢ ትርክቶችን ከማስረጽ ረገድ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ተከናውኗል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን የሚገነቡ ገዢ ትርክቶች እንዲሰርጹ በማድረግ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ መከናወኑን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ።
የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሕክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
ከተመራቂዎች መካከል 153 በሜዲካል ዶክትሬት፣ 21 በጥርስ ሕክምና እና 23 ተማሪዎች ደግሞ በአኔስቴዥያ ዲግሪ ትምህርታቸውን…
ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ስልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የስልጠና ማዕከል ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አህጉር የስልጠና ማዕከልን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ሲያደርግ የነበረው ጥረት በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት…
ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የክልሉን የልማት አቅምና ጸጋ መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የቀጣይ 3…
72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ ግሪድ በጸሃይ ኃይል ማመንጫ 3…
የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው – ከንቲባ አዳነች…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ይህ ታላቅ ጉዞ…
72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ለ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም…
የንብረት ማስመለስ አዋጅን በመጥቀስ ባለሀብቱን አስፈራርተው ገንዘብ በመቀበል የተጠረጠሩት ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ተግባር ባልገባበትና ምርመራ ባልተጀመረበት ሁኔታ "ንብረታችሁ ሊወረስ ነው" በማለት ባለሀብቱን አስፈራርተው በቼክ ገንዘብ ሲቀበሉ በፀጥታ አካላት ተይዘዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች ክስ…