Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፤…

የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ሀሳብ 129ኛዉ የዓድዋ የድል በዓል…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በስብሰባው የመንግስት አገልግሎት ለተገልጋይ…

አየር መንገዱ ወደ ፖርቶ ከተማ የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርቱጋል ፖርቶ ከተማ በሳምንት አራት ቀን የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ ወደ ከተማዋ ከሀምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት አራት ቀን የበረራ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በእሳት አደጋ የደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በእሳት አደጋ የደረሰውን ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ ዛሬ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ከ35 ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 6 ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ…

በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዘርፍ በውጤት የታጀቡ ስራዎች ተከናውነዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሄራዊ ደህንነት ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ቀንአ ያደታ (ዶ/ር) የተመራ የክትትልና ድጋፍ ቡድን አባላት በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተገኝቶ በዛሬው ዕለት ውይይት እና ምልከታ አድርጓል፡፡ በምልከታውም…

ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ማስቆጠር ችሏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በ29…

ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል። 129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው…

የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አመላከተ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው ገንዘብ ተቀናሽ አድርጓል የተባለው ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው በመቀነስ ወደ ግል የቴሌ ብር አካውንቱ ሂሳብ አስተላልፏል የተባለው ተከሳሽ ሙሀመድ ኡስማን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። በወጋገን ባንክ ገርጂ ሰንሻይን ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን የነበረው ግለሰብ፤…