Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርሃኑ…
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።…
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማጭበርበርን የሚቀንስ እና በቀላሉ የሚለይ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የታክስ ስርዓት ማጣጣምና የክልሎች ድጋፍ ዳይሬክተር ብርሃኑ አበበ፤…
41ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 41ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ "ገዢ ትርክት ለህብረ ብሔራዊ ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ምሁራን…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ የተካሄደው 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
የበዓሉን አከባበር አፈፃፀም የሚገመግም መድረክ በአርባምንጭ…
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው መርሐ…
የዓድዋ ድል ብሔራዊ አንድነት እንዲፈጠር አድርጓል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመቀየርና ከማጠናከር ባሻገር ብሔራዊ አንድነት እንዲፈጠር ማስቻሉን የፖለቲካ ሣይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡
የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ማዕከሎችን እንድትከፍት፣ ድንበሮቿም እንዲለዩና ዕውቅና…
በመዲናዋ የተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂ ምዝገባ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡
በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ-አስኪያጅ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)፣ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና…
የአየር ሀይል ስፖርታዊ ውድድር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ አየር ሀይል 129ኛው የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ባለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ስፖርታዊ ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው።
በውድድሩ የተካሄዱት የእግር ኳስ፣ የመረብ ኳስና የገመድ ጉተታ ስፖርታዊ ክንውኖች…
ኢትዮጵያ ለጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ዩጋንዳ ኮሪደር ስምምነት ትግበራ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ዩጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ በትናንትናው ዕለት ተፈርሟል፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ስምምነቱ ቀጣናዊ የንግድ…