Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢጋድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት በሶማሊያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ…
ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችን ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችንን የስብሰባዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ማዕከሉ፤ የስብሰባ፣ የኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን…
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሊያ ጉብኝት የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ አለው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሊያ ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ ያለውና ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ…
አገልግሎቱ ውስንነቶቹን በመፍታት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ እንደሚሰራ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡
የኃይል አቅርቦት አስተማማኝነት፣ ጥራት እና የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አዳዲስ ዕቅዶች…
ሚኒስቴሩ ከአውሮፓ ህብረት የሴቶች ጉዳይ ጋር የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ተስማማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት ሶፊ ፍሮመስበርገር ጋር በሚኒስቴሩ ዋና ዋና ስራዎች ላይ የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ወቅት የሴቶች እና ማህበራዊ…
የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ዛሬ በወንድሜ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃመድ ለተደረገልኝ ደማቅ…
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሶማሊያ ሞቃዲሾ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሁለቱ መንግስታት በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሥራ ጉብኝት ባለፉት ጊዜያት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል እንዲከላከሉ ብይን ሰጠ።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ…
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 7 ተከሳሾች በሙስና ወንጀል ጥፍተኛ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች በቀረበባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፍተኛ ተባሉ።
ከ1ኛ እስከ 6ኛ ያሉ ተከሳሾች በቀረበባቸው ሁለት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፍተኛ የተባሉ ሲሆን÷ 7ኛ ተከሳሽ…